Monday, 07 September 2026
USD/ETB 161.4EUR/ETB 187.4
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 58 Monday, 07 September 2026
ዋና ዜናዎች

በፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ ዱባይ ገባ

በፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ ዱባይ ገባ
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN- ጳጉሜን 1/2018 ዓ.ም በኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ጉባኤ (AIM Congress) ላይ ለመሳተፍ ዱባይ ገብቷል። በፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የተመራው ልዑክ ዱባይ ሲደርስ በአገሪቷ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል ተደርጐላቸዋል። የኢንቨስትመንት ጉባኤው ከነገ ጳጉሜን 2 እስከ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት […] The post በፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ ዱባይ ገባ appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።